ዜና በእናት ሀገር ኒጀር የተሞከረ መፈንቅለ መንግስት መክሸፉ ተገለፀ በመፈንቅለ መንግስት ሙከራው የተሳተፉ በርካታ ግለሰቦች መያዛቸውን የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል።መፈንቅለ መንግስቱ የተሞከረው አዲሱ ተመራጭ ፕሬዝደንት ቃለ መሀላ ሊፈፅሙ ሁለት ቀናት ሲቀሯቸው ነው፡፡ @asgerami 225 viewsedited 05:48