ተሞሸሩ !! የ35 አመቱ ግብፃዊ እና የ80 አመቷ እንግሊዛዊትዋ ተሞሸሩ ። እኝህ አሮጊት የልጅ ልጅ አይተዋል ተብሏል ። የልጅ ልጆችዋ እኩያ ከሚሆን አንድ ግብፃዊ ጋር ተጋብታ ሀገሩን ጉድ አስብላለች። ለመጀመርያ ግዜ የተዋወቁት በ ፌስቡክ ነው። ለተወሰነ ግዜ በቻት ከተጀናጀኑ ቡኃላ ወጣቱ በእንግሊዛዊቷ ፍቅር መውደቁ ተነግሯል !! ሴትዮዋም ግብፅ መታ ልጁን አግብታው ኢንግሊዝ ይዛው ሄዳለች። በመጨረሻም ልጁ ሲጠየቅ ከ 80 ዓመት ሚስቱን ከልብ እንደሚያፈቅራት እና ከሷ ጋር እስከ ህይወቱ ፍፃሜ እንደሚኖር ተናግሯል ። ምን ትላላቹ እንደዚህ አይነቱን ነገር @asgerami @asgerami @asgerami 573 views16:15