ሰሞኑን በተፈጠረው የስቶክ ማርኬት ዋጋ መጨመር ተያይዞ በ ኢሎን መስክ ሀብት 311 ቢልዮን ዶላር ሆንዋል። ይህ ማለትም የሱ ሀብት ከ ኢትዮጵያ GDP ከ 3 እጥፍ በላይ ይበልጣል ማለት ነው። @asgerami 400 views12:48