🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የአለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም ኢሎን መስክ በትዊተር አካውንቱ እንዳስታወቀው የለጠፈው ትዊተር ድም | Asgerami

የአለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም ኢሎን መስክ በትዊተር አካውንቱ እንዳስታወቀው የለጠፈው ትዊተር ድምፅ መስጫ ላይ የቴስላ 10% ድርሻዬን ልሽጥ ብሎ ተከታዮቹ ድምፅ እንዲሰጡ እያረገ ነው። YES የሚለው ከ NO ከበለጠ ሽጦ የሚያገኘውን ትርፍ እንዳለ ለእርዳታ ድርጅቶች ሰጣለው ብሎ ነበር። ገንዘቡን የሚሰጣቸው የእርዳታ ድርጅቶች ምን ላይ እንደሚያውሉት እና እንዴት የሰጣቸውን ገንዘብ በምን መልክ እንደሚያጠፉት በግልፅ ከስረዱ ብቻ ነው ምሰጠው ብልዋል።

የቴስላ የሱ 10% ድርሻ ማለት ወደ 25 ቢልዮን ዶላር አከባቢ የሚያወጣ ነው። ወደ ብር ስንቀይረው ወደ 1. 1 ትሪሊዮን ብር አከባቢ ነው ሚሆነው። ከ አምናው የኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀት ከ 3 እጥፍ በላይ የሆነ ገንዘብ ነው።

ትዊተር ካላቹ በዚ ሊንክ ድምፃቹን መስጠት ትችላላቹ
https://twitter.com/elonmusk?t=yC_UnyXD_2d3sE3lUvxYxQ&s=09