🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ለ 12 ተኛ ክፍል ተማሪወች መልካም ፈተና እመኛለው። እኔም ሰሞኑን የጠፉሁት ተፈታቸኝ ስለሆንኩ | Asgerami

ለ 12 ተኛ ክፍል ተማሪወች መልካም ፈተና እመኛለው።

እኔም ሰሞኑን የጠፉሁት ተፈታቸኝ ስለሆንኩ ነው። በነገው ለት ምጠቀምባቸው እናንተም ልትሰምዋቸው ሚገባ ምክሮች እነዚህ ናቸው

ምክሮች

የመረበሽ ስሜት ቢሰማወት ግራ አይጋቡ ፡ይሄ ማለት ያለ ነገር ነው፡፡ዘና ለማለትና በተቻለ መጠን ጥሩ ውጤት ለማምጣትየሚከተሉትን ጥቂት ተጨማሪ ምክሮችን ተግባራዊ ያድርጉ :- ❖ለመረጋጋት ይሞክሩ እንዲሁም ደጋግመው በደንብ ይተንፍሱ ፡
❖ፈተናውን መሥራት ከመጀመርዎ በፊት የጥያቄ ወረቀቱን ከዳር እስከ ዳር ያንብቡ(instruction)
❖የተመደበውን ጊዜ ይከፋፍሉ ከባድ ጥያቄ ሲያጋጥሞት ወደ ሚቀጥለው ይለፉ ቀለል ሚሉትን ፈጠን ብለው ጠቅ ጠቅ ያድርጉ ከዛ ወደ ሚቀጥለው ማለፍ
❖ጥያቄዎቹን በጥሞና ያንብቡ፡ለእያንዳንዱ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ መስጠትዎን እርግጠኛ ይሁኑ (አንደኛውን ከብዷቸው ያልፉትና ሁለተኛው ሲሰረት ከአንደኛው ላይ ሊቀቡ ይችላሉ so, ይረጋጉ)
❖በተለይ ፈተናውን በጊዜ ሰርተው ከጨረሱ የጻፏቸውን መልሶች ተመልሰው ይመልከቱ ፡፡
❖ሌላው ሶፍት መያዙ አይከፋም b/c ሙቀት ካለ ሶፍት ወሳኝ ነገር ነው ፡፡
❖ሰዐት ማክበር ከፈተና በፊት ቀድመን መገኘት ፈተና ላይ በአግባቡ መጠቀም ፡
❖ውጭ ሚወሩ ወሬዎች ትኩረት አለመስጠት (ፈተና ተሰርቋል ከሚሉ)


ባጠቃላይ ( ባጭሩ......

ሰዐትን መጠቀም
እራስን ማረጋጋት
በትክክል ማጥቆር
ፈታኙን ማክበር
አሉባልታ አለመስማት (ፈተና ተሰርቋል ከሚሉት እናንተን ለማሳሳት ብቻ ነው)

መልካም እድል ይሁንልን እላለው