🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Asgerami ሳይኮሎጂ First Impressions ለመጀመሪያ ግዜ አንድን ሰው ሲተዋወቁ | Asgerami

Asgerami ሳይኮሎጂ

First Impressions

ለመጀመሪያ ግዜ አንድን ሰው ሲተዋወቁ ያንን ሰው እንደወደዱ ወይም እንዳልፈለጉ ለመወሰን 4 ደቂቃዎች ብቻ ይወስዳል።


በስራም ይሁን በግንኙነት ውስጥ የዛን Relationship መስመር እስከወዲያኛው ሚወስነው ያቺ ስትገናኙ ያለችው የመጀመርያ 4 ደቂቃ ናት። ስለዚህ በተቻላቹ አቅም አንድን ሰው ስትተዋወቁ ያሉትን የመጀመርያ ደቂቃዎች እነዛ ሰዎች ሊያውቁዋቹ በምትፈልጉት ካራክተር አሳዩ። ለምሳሌ: የስራ ወይም በትምህርት ላይ ለባልደረቦቻቹ ታማኝ እና በራስ መተማማን ያለው ሰው ሆኖ ለመታየት መጀመርያ ስትተዋወቅዋቸው ኮንፊደንስ የሚያሳዩ ድርጊቶችን like ቀድማቹ እጃቹን ዘርግታቹ ሰው መተዋወቅ; ጮክ ብሎ ማውራት ወይም እንዳትረሱ ሚያደርጓችሁን ድርጊቶች መፈፀም አስፈላጊ ነው።

@asgerami