🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል በአንድ ሃገር ውስጥ ያለውን የሙስና መጠን የሚያሳየው የስሌት አ | Asgerami

ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል

በአንድ ሃገር ውስጥ ያለውን የሙስና መጠን የሚያሳየው የስሌት አሃዝ ትራንስፓረንሲ ኢንዴክስ ይባላል ።በዚህ የደረጃ አሃዝ መሰረት በ2009 በተሰራው ጥናት በአለማችን ከሙስና የፃዳችው ወይም ከሙስና ነፃ የሆነችው ሃገር #ኒውዝላንድ ስትሆን በሁለተኛ ደረጃ ዴንማርክ ተቀምጣለች ። በተቃራኒው ሙስና በጣም የተስፋፋባት የአለማችን አንደኛዋ ሀገር ጎረቤታችን #ሱማሊያ ናት ። በሁለተኝነት የተቀመጠችው አፍጋኒስታን ስትሆን ሱዳን ኢራቅ እና ቻድ ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል ።

@asgerami

Join Our YOUTUBE CHANNEL
https://youtube.com/channel/UCCuBSfOcuHTA5af6RTNU_gg?sub_confirmation=1