🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ከዚም ከዝያም *ዜሮ ቁጥር የተፈለሰፈው በህድን ወስጥ ነው። አብዛኛው ራስን የማጥፋት ድር | Asgerami

ከዚም ከዝያም

*ዜሮ ቁጥር የተፈለሰፈው በህድን ወስጥ ነው።

አብዛኛው ራስን የማጥፋት ድርጊት የሚፈፀመው ሰኞ እለት ነው።

በሀገሯ ፓርላማ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የሴቶች ቁጥር ያላት ሀገር ሩዋንዳ ስትሆን በፓርላማዋ ካሉት ጠቅላላ መቀመጫዎ ውስጥ 56.3% (50/80) የሚሆነው የተያዘው በሴቶች ነው::

በሽንት ብቻ የሞባይል ቻርጅ የሚያደርግበትን መንገድ ሳይንቲስቶች እየሰሩ ነው!

ንስር ከሰው አይን 8 እጥፍ የማየት ብቃት አለው፡፡ሢታመም የሚታከመውም በነዚ አይኖቹ አተኩሮ ፀሀይን በማየት ነው፡፡

Earth ላይ 88 ቀን Mercury ላይ አንድ አመት ነው

ይህንን ያውቃሉ?

በአለማችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የግድያ ወንጀል የሚፈፀምባት ሀገር ኤል ሳልቫዶር ስትሆን በአማካኝ ከ100,000 ሰዎች ውስጥ 55.5% የሚሆኑት ግድያ ይፈፀምባቸዋል::

እባብ ለ 3 ዐመት ሣይተኛ ሊቆይ ይችላል፡፡

ሻርክ
*የደም ሽታ ና የሽቶ መአዛ ፈረሶችን እጅግ በጣም ከመረበሽ አልፎ ያስደነብራቸዋል። ለሻርኮች ደግሞ ደም እንደ ሽቶ መአዛ ይማርካቸዋል።
*ሻርክ ደምን የማሽተት ብቃቱ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ አንዲት ጠብታ ደምን ከ15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ሆኖ ማሽተት ይችላል።
*ህይወት ካላቸው ነገሮች ሁሉ በምንም አይነት ህመም ወይም በበሽታ የማይጠቃ ብቸኛ ፍጥረት ሻርክ ነው።

ወንዱ ጥንቸል ሚስቱን ለሌሎች የሚያስተዋውቀው ላይዋ ላይ ሽንቱን በመሽናት ነው።

ከተመቾት ያርጉ

@asgerami