በአሥረኛው ክፍለ ዘመን የፋርስ ታላቁ ቪዚየር አብዱል ካሳም እስማኤል ቤተመጻሕፍቱን በሄደበት ሁሉ ተሸክሞ ነበር የሚጓዘው። አራት መቶ ግመሎችን 117,000 ጥራዝ መፅሀፎችን ለመሸከም ይገለገልባቸው ነበር:: @asgerami 549 views15:17