🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በደቡብ አፍሪካ ወንጀል ታሪክ ውስጥ በጣም ዝነኛ ከሆኑት የባንክ ዘራፊዎች አንዱ የሆነው መርማሪ አ | Asgerami

በደቡብ አፍሪካ ወንጀል ታሪክ ውስጥ በጣም ዝነኛ ከሆኑት የባንክ ዘራፊዎች አንዱ የሆነው መርማሪ አንድሬ ስታንድር ሲሆን ስራው መርማሪ ፖሊስ ነው። በምሳ ዕረፍቱ ባንኮችን እየዘረፈ ከሰዓት እንደ መርማሪ ፖሊስ በመሆን የራሱን የዝርፊያ ወንጀል ራሱ የሚመረምር ፖሊስ ነበር።

@asgerami