Get Mystery Box with random crypto!

እንደ ሙዱ ይሔ መዉደድ ማለት ፣ለካስ አለዉ አይነት፤ አንደኛዉ እሰኪያገኝ፣ሌላዉ #ደግሞ እስኪሞ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

እንደ ሙዱ

ይሔ መዉደድ ማለት ፣ለካስ አለዉ አይነት፤
አንደኛዉ እሰኪያገኝ፣ሌላዉ #ደግሞ እስኪሞት፤
አንዱ እስከሚጠላ፣አንዱ እሰከሚወደድ፤
አንዱ #ዉድ እስኪያገኝ፣ደግሞ ሌላዉ እሰኪያብድ፤
#እንደ ሰዉ ተፈጥሮ፣ቢለያይ መንገዱ፤
#ወዶ ነዉ የሚኖር ፣ሁሉም እንደሙዱ፤
ሰዉ ወዶ ነዉ እንጂ፣ #ባይወድ'ማ ኑሮ፤
ማን ይዘልቅ ነበር፣ ከዉሸታም #አብሮ፤

@KeyD219 (kidus)

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19