Get Mystery Box with random crypto!

የውስጥ ሽፋን እንደ ሀገሬ ፖተሊካ የምርጫ ቅስቀሳ ላ'ይን እይታ ብቻ ጣፋጭ የሚያወሳ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

የውስጥ ሽፋን

እንደ ሀገሬ ፖተሊካ የምርጫ ቅስቀሳ
ላ'ይን እይታ ብቻ ጣፋጭ የሚያወሳ
ሲመረጥ ሚረሳ

ሆኗል የኔ ገላ
ላዩን አሸብርቆ ፀዳል ተከናንቦ
የውስጡን ቆሻሻ አናቱ ላይ ክቦ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19