Get Mystery Box with random crypto!

ሀገርህን ስጥ አለኝ ወያኔ፥ መንደር ይዞ ሀገር ሊወስድ ምን ሀገር አለው!? ከመንደር ተቀምጦ ፥ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ሀገርህን ስጥ አለኝ ወያኔ፥ መንደር ይዞ ሀገር ሊወስድ
ምን ሀገር አለው!?
ከመንደር ተቀምጦ ፥ ሀገርን እንደ ሸቀጥ ለሚነግድ
አያውቀውም ወኔዬን
አያውቀውም ጠመንጃዬን ፥ ከሞት አፋፍ እንደ ሚሰድ
።።።።።።።።።።።፡።።።።።።።
ሳሙኤል አለሙ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19