Get Mystery Box with random crypto!

ከልቤ ሊተክልሽ… (መሰለ ከልካይ) ተዝቆ ማያልቀው ያባትሽን ረብጣ ጠጥተሽ ጠጥተሽ ያለአንዳች ጣጣ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ከልቤ ሊተክልሽ…
(መሰለ ከልካይ)

ተዝቆ ማያልቀው ያባትሽን ረብጣ
ጠጥተሽ ጠጥተሽ ያለአንዳች ጣጣ
ደመግቡ ቆንጆ ሆነሻል መለሎ
ከልቤ ሊተክልሽ የቀነ ጎዶሎ።


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19