Get Mystery Box with random crypto!

ሠማይን ተመልከች ሠማይን ተመልከች አስተይው ያን አለም፤ የፍቅራችን ዳሩ ሚደርስበት የለም፤ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ሠማይን ተመልከች

ሠማይን ተመልከች አስተይው ያን አለም፤
የፍቅራችን ዳሩ ሚደርስበት የለም፤
አየር ላይ ቢበሩ ደመናን ቢቀዝፉ፤
መች ቀርበው ያውቃሉ ሁሌ እንደተመኙ፤
ስለዚህ ፍቅሬ ሆይ ላስረዳሽ እውነቱን፤

ዛሬ አካላችን በምድር ቢሆንም፤
ፍቅራችን ሰማይ ነው ወድቆብን አያውቅም፤

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19