Get Mystery Box with random crypto!

አዳም እና አኔ የዘንድሮ አዳም ሄዋኑን አይወድም ለሄዋኑ ብሎ መኖርን አይለምድም | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

አዳም እና አኔ

የዘንድሮ አዳም ሄዋኑን አይወድም
ለሄዋኑ ብሎ መኖርን አይለምድም
አቤልን አይወልድም
ተቅበዝባዥ ህይወቱ እንዲህ ከዛከረ
አዳም ድሮ ቀረ

ክብር ለማትሰጠው ለአዳም አጋሯ
ፍቅር ብቻ ሰረታ አብራው በመኖሯ
ቃኤልን ወለደች
አዬ እንግዲ ሄዋን ድሮ ቀረች

ተረትና ታሪክ በቅጡ ባላውቅም
እንደ ዘንድሮ አዳም ሆኜ ግን አላቅም
ሄዋኔንም ብይዝ ፍቅሯንም አለቅም።

ዮኒ
ኣታን

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19