Get Mystery Box with random crypto!

ከማናቀው ቦታ... እኔም ከማላቀው አንተም ከማታውቀው አለ ሆነ ቦታ ልባችን እሚቀው ዝም ባለበት | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ከማናቀው ቦታ...

እኔም ከማላቀው
አንተም ከማታውቀው
አለ ሆነ ቦታ ልባችን እሚቀው
ዝም ባለበት ሰፈር
ልባችን አውርቶ እሚሄድ በፍቅር
ያ ማላቀው ቦታ
አንተን እማገኝበት ቢሆነኝ አለኝታ
አብዝቼ ወደድኩት
ደሞም አፈቀርኩት
አንተን ያገናኘኝ
ውለታ የዋለልኝ
ባካል እማላቀው
ሁሌ እምናፍቀው
አንተም ከማታውቀው
እኔም ከማላውቀዉ
እየጠበኩህ ነው ..
አደራ እንዳትቀር እጎዳብሀለው

ሐና ይመር

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19