Get Mystery Box with random crypto!

እናት ስትረገም በምጥ በሲቃ ደም፣ የርግማኗ ፍሬ ከሷ ተፈጥሬ፣ ሌላ ዘር እሻ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

እናት ስትረገም
በምጥ በሲቃ ደም፣


የርግማኗ ፍሬ
ከሷ ተፈጥሬ፣


ሌላ ዘር እሻለው...


ዘውትር መፀፀት
በዛች ባንዲቴ ቅፅበት
እናቴ የሳተች ለት።


ሳል'ፈለግ መጣሁ....


መንገድ ልያዝ ደሞ


ጉዞ በጨለማ
ከሱ እኔ ልስማማ።


እ ና ማ....







ሲጥ!!


ቅዱስ አርዮስ
የግማሽ ዓለም ጣኦት

።።።።።።።።። ።።።።።።።
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
።። ።።