Get Mystery Box with random crypto!

መለኛ አስመሳይ በጥቁር ሱፍ ደምቆ በከራቫት ታንቆ ከናፍርቱን መጦ አንገቱን የሚነቀንቅ እኔ አለሁ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

መለኛ አስመሳይ

በጥቁር ሱፍ ደምቆ
በከራቫት ታንቆ
ከናፍርቱን መጦ አንገቱን የሚነቀንቅ
እኔ አለሁ ከሚለው ከዚ ወጣት ይልቅ
በአልኮል ጠንብዞ
በጫት በሲጃራ ጡዞ
መጠጡ እና ጢሱ ፊቱን ያገረጣት
ወገኔ እያለ የሚያለቅሰው ወጣት
ሺህ ያህል ይሻላል
ለማልቀሻ እንኳን አልኮል ይጠቀማል

ዮኒ
ኣታን @yonatoz

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19