Get Mystery Box with random crypto!

ብቻ እንዲያ ነበረ የተውነው ፤ ጠብታ ፍቅር ሳናስቀር፥ የትም ብንደርስ ፤ የትም ልንቀር፤ ሲመናተል | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ብቻ እንዲያ ነበረ የተውነው ፤ ጠብታ ፍቅር ሳናስቀር፥
የትም ብንደርስ ፤ የትም ልንቀር፤
ሲመናተል ስመናቀር...
ተፎካክረን ስንወጣ መንገድ ወስዶ፥
ነገር በርዶ፤
መቆም ሲያሰኘው እግር ፣
ልባችን ይሆነው ችግር




!
ይሄው ከምንም አንለምድ
ዛሬን አናፈቅር ፣አንወድ።


#በአስካለ ልቅና