Get Mystery Box with random crypto!

ሁሉ ላንቺ ! ለናፍቆቴ :ቋንቋ:ፊደል:አጣምሬ: ቅኔ:ልፅፍልሽ:ቃላትን:ደርድሬ: እንደለመደብኝ: በ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ሁሉ ላንቺ !

ለናፍቆቴ :ቋንቋ:ፊደል:አጣምሬ:
ቅኔ:ልፅፍልሽ:ቃላትን:ደርድሬ:
እንደለመደብኝ: በተመስጦ:ስንር:
የብዕሬን:ቀለም:ወረቀት:ላይ:ስጭር:
የረቀቀ:ኀሳብ:ሳወርድ:ሳወጣ:
አንድ:አጭር:መፍትሔ:ከአይምሮዬ:መጣ!
......................................
ለምግባርሽ:ፀዳል:ለህሊናሽ:ቀመር:
ምንም :አዲስ:ስንኝ:ባላቆም:መደርደር:
እስከዛሬ:ድረስ:ያሰናዳኋቸው:
እያንዳንዱን:ግጥሞች:ላንቺ:አደረኳቸው!!

By Dawit tumay

17/2/2014E.C

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19