Get Mystery Box with random crypto!

ውበት አገነፋሽ ሰቶሽ ማጣቀሻ ለኔ ለኔ ሲሆን ከለከልሽኝ ቅምሻ መዐዛሽስ ይብስ ቀርቦ ለሚምገው አፋ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ውበት አገነፋሽ ሰቶሽ ማጣቀሻ
ለኔ ለኔ ሲሆን ከለከልሽኝ ቅምሻ
መዐዛሽስ ይብስ ቀርቦ ለሚምገው
አፋንጫ ላይ ፍንጭት ወስዶ ነው ሚልገው
ፀጉርሽ ከሀሩሩ አይኔን እየገፋ
በሳቅ ያለቀሽው ልቤ ውስጥ አካፋ

ብቻ ግን

ጠብቅልኝ ብዬ የፀለይኩኝ ጊዜ
ሚጠብቃት መልአክ አጋባኝ ትካዜ
የለት ጥበቃውን ሲከውን በዋርካው
ፈላጊዋ እንዳይሆን ከኔ በላይ ማርካው!?


ናታን_ኤርሚያስ
@UniqueDy