Get Mystery Box with random crypto!

የባለጌ ፍቅር ስክር ፍቅር ካንተጋ ጥምር ውድድ እምር አንተን ፍቅር ሳም ሙጭጭ ከናፈርክን ግም | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

የባለጌ ፍቅር

ስክር ፍቅር
ካንተጋ ጥምር
ውድድ እምር
አንተን ፍቅር
ሳም ሙጭጭ
ከናፈርክን ግምጭጭ
እስብ እስብስብ
ካንተጋ ስብስብ
እልም ጥፍት
ካንተጋ ጥፍት
ሰውን እርስት
ውርድ ወረድረድ
አካሌን ውድድ
ክልፍ ክልፍልፍ
አንገቴን እልፍ
ጡቶቼጋ ፍጥጥ
እሱን ምጥጥ
ደሞ ወርድ
ሌላውን ውድድ
ክንፍ ክንፍንፍ
አምብርቴን እልፍ
ከታችኛው ድርስ
በደስታ ፍስስ
ድክም ድክምክም
ካንተጋ ግድም

ሐና ይመር

@hanayimer21
@hanayimer21

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19