Get Mystery Box with random crypto!

ከግጥሞቼ ዝንተ-አለም ------------- የኖርኩትን እና ያልኖርኩትን ሁሉ ዘላለም እሚባል ከኖ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ከግጥሞቼ

ዝንተ-አለም
-------------
የኖርኩትን እና ያልኖርኩትን ሁሉ
ዘላለም እሚባል ከኖረ በዉኑ
ይኸዉ በለጋነት ይቋጭና እድሜዬ
የኔንም ጨምረሽ ዝንተ-አለም ኑሪልኝ ኢትዬጵያ እማምዬ።

ተፃፈ በሰላም
For any comment @selamnen


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19