Get Mystery Box with random crypto!

༄ፍቅሬ༆ 𓂀ድብቅ ግጥሞች༒︎ ብርዱ:ቅዝቃዜው ሙቀት፡ነበልባሉ፤ እኔን፡ለማበስበስ፡የ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

༄ፍቅሬ༆
𓂀ድብቅ ግጥሞች༒︎

ብርዱ:ቅዝቃዜው
ሙቀት፡ነበልባሉ፤
እኔን፡ለማበስበስ፡የሚዘንበው:ሁሉ፤
ተስፋ:አይስቆርጠኝ:መንገዴን:አይገታው፤
መጓዜን:አላቆም:ከቶ:ለምመጣው፤
አይሻለው:ብዬ:ሁሌም:የምጓዘው፤
ባላወራሽ:እንኳን:ባልተነፍስ:እንኳ
አንቺኑ:ካየሁሽ:ደስ:ስለሚለኝ:ነው።

ሚኪያስ እንዳለው
@mikiendialem



ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19