Get Mystery Box with random crypto!

I called her when I had finished talking Look at this beautifu | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

I called her when I had finished talking Look at this beautiful moon,
my dear I mean, today I waited until nightfall,
but at night There is no moon covered by clouds So what to expect?
Let's create something new
and hit the sky Isn't it beautiful even when it is dark?

ይህን እንግሊዘኛ ግጥሜን ወደ አማርኛ ስመልሰው ይቺን ትርጉም ሰጠኝ...



ስልክ ደውዬልሽ አውርቼሽ ሳበቃ
አንጋጠሽ እይ ውዴ ይኼን ውብ ጨረቃ
ማለት አምሮኝ ዛሬ
መምሸቱን ጠብቄ እስኪመሽ ባመሽም
ደመና ሸፍኗት ጨረቃ የለችም
ታዲያ ምን እንጠብቅ
አዲስ ነገር ፈጥረን ሰማዩን እንማው
ደንገዝገዝ ቢል እንኳ አያምርም ደመናው?


ናታን ኤርሚያስ
@UniqueDy

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19