Get Mystery Box with random crypto!

ወጣቷ እንዲያ ተቀባብተሽ ወንዱን እያማለለሽ አይኑ ካንቺ እንዲሆን አጭሯን ተላብሰሽ ሜካፕ የሰው | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ወጣቷ

እንዲያ ተቀባብተሽ
ወንዱን እያማለለሽ
አይኑ ካንቺ እንዲሆን አጭሯን ተላብሰሽ
ሜካፕ የሰው ፀጉሩን ሁሉንም አድርገሽ
ንፁ ነኝ ትያለሽ
ወንዱ አንቺን እያየሽ እንዳልተጎመጀሽ
አንቺ እንዲያ ስትሆኚ ስንቱ እየማለለ
ከ80 ሚስቱ ስንቱ ተለያየ
ባንቺ የተነሳ
እሳት ተላበሰ

ሐና ይመር

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19