Get Mystery Box with random crypto!

ጊዜ አለው ያለቀሰው ሊስቅ ፤ የሳቀው ማልቀሻ ለሞተው ትንሳኤ ፤ እንባውን ማበሻ ለሁሉም ጊዜ አለው | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ጊዜ አለው
ያለቀሰው ሊስቅ ፤ የሳቀው ማልቀሻ
ለሞተው ትንሳኤ ፤ እንባውን ማበሻ
ለሁሉም ጊዜ አለው ፤ የእጁን ማፈሻ

ሰው ያፈናቀለ ፤ ጊዜ ያጠገበው
እሱም ይሰደዳል ፤ ጠብቆ በተራው

የሚኖር ሰው ማነው ፤ሁሌ እንደ ሳቀ
የዘራውን ያጭዳል ፤ቀን እየጠበቀ


አቤል ታደለ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19