🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ወዬ ለሰንበት ልዘክር የቀቀልኩት ንፍሮ ከደጁ ሳልደርስ መሬት ተዘርሮ የቀረ ስለቅም ሰአቱ ሄደና | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ወዬ

ለሰንበት ልዘክር የቀቀልኩት ንፍሮ
ከደጁ ሳልደርስ መሬት ተዘርሮ
የቀረ ስለቅም ሰአቱ ሄደና
መዕመን ተበተነ_ እትኡ... በሰላም ዲያቆኑ አሉና።


በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ


@Tizita_wolde

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19