🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

' #መልካም_የእናቶች_ቀን !!!' . . ሲርበኝ አጉራሼ ስታረዝ አልባሼ፣ ለቀን አቅም ባጣ ብታመም | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

" #መልካም_የእናቶች_ቀን !!!"
.
.
ሲርበኝ አጉራሼ ስታረዝ አልባሼ፣
ለቀን አቅም ባጣ ብታመም ፈዋሼ።
ብጠማ እርካታዬ፣
የንጋት ፈገግታ ፍካት አበባዬ።
ሞታ የምታኖረኝ፤
ሳጠፋ ምትምረኝ፤
የሽሽግ መውደዴ 'ማትነጥፍ ውበቴ፣
እልፍ ዘመን እንጂ፤
አንድ ቀን 'ማይበቃት እኝኋት እናቴ፡፡
.
.


ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን !!!


ዓቢይ ( @abiye12 )

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19