#"እማ እማ ወደር የለሽ አለዋዳድርሽ! የህይወት ድምቀት ሻማ ብረሀንነሽ እኔ ሠዉ እንድሆንእራስሽን ሠጠሽ #እማ አትዘኝብኝ እኔን ይከፍኛል አንቺ ስትደሠች ብርሀን ይታይኛል ከድምዬ ቀንሶእንድሜሽንያርዝመዉ #እማ አትራቂኝ ህይወቴ ባዶ ነዉ #አንቺ ካላገኘ ልቤ አይረጋጋም ደሥታ አላገኝም ይርቀኛል ሠላም እድሜሽን በሙሉ ለግሰሻል ለኔ ህይወቴን ብሠጠሽያንስብሻል ከኔ ግጥም እርስትአብ (ፍፄ) ማሥታወሻነቱ ለእናቴይሁንልኝ፡፡ ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19 8.5K viewsAbela, 12:28