Get Mystery Box with random crypto!

ልክ እንደ እነኛ አላፊ ና አግዳሚ ሳይለዩ ሚመቱ ሰው ከመጋኛ ከአደባባይ ቆመው እጅ እየሰደዱ እ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ልክ እንደ እነኛ
አላፊ ና አግዳሚ
ሳይለዩ ሚመቱ ሰው ከመጋኛ
ከአደባባይ ቆመው እጅ እየሰደዱ
እንዴት ነው ሚመታው ሰውን የወደዱ
የኔን ግን የኔን ግን
ካየሽ እንደው እጄ እንኳ ተነስቶ
ፈራ ተባ ሳቲ ላስቀርሽ በፎቶ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ግልባጩ እሷ ዘንድ አለ

#የወሎ_ቆንጆ

ሳሙኤል አለሙ

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19