Get Mystery Box with random crypto!

( ባይገርምሽ ) እኔ አንቺን ማስብ በሞተ ሰውነት በቆማጣ ሰው ልብ በጎደለ ይምሮ ፤ በማይታይ ምና | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

( ባይገርምሽ )
እኔ አንቺን ማስብ በሞተ ሰውነት በቆማጣ ሰው ልብ
በጎደለ ይምሮ ፤ በማይታይ ምናብ
እንደምንም × 2
እያለ ጭልምልም ፤ ቀና ብዬ ባይም
መልክሽ አይታይም፡፡
Amu

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19