Get Mystery Box with random crypto!

*'*ድንጋይ ና ገንቦ*'* አቅሟን አታቅ ገንቦ    ከድንጋይ ተጣልታ፣ በጥፊ በርግጫ    በቴ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

*"*ድንጋይ ና ገንቦ*"*

አቅሟን አታቅ ገንቦ
   ከድንጋይ ተጣልታ፣
በጥፊ በርግጫ
   በቴስታ ልትመታ፣
ገልጋይ አስቸግራ
   ሩጣ ብትገጨው፣
ያ ደንዳና ድንጋይ
   መላ አካሏን ፈጨው።


ኤዶምገነት ፃፈችው
@Edom_Ge

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19