Get Mystery Box with random crypto!

(ማሪኝ ..) ========= ደብዛዛ ናት ብዬ ያማኋት በሸንጎ ከጸሐይ ስፋቀር ያቺ ጨረቃዬ ለካ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

(ማሪኝ ..)
=========

ደብዛዛ ናት ብዬ
ያማኋት በሸንጎ ከጸሐይ ስፋቀር
ያቺ ጨረቃዬ
ለካ የጨለመችው መቆሸሼን አይታ
ልትሸሽገኝ ነበር

(ማሪኝ ጨረቃዬ )
#Da_kiyorna

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19