Get Mystery Box with random crypto!

... ሰነፍ-አክራሞት.. ------ ------ ከአመድ አፋሽ መዳፍ በሙት | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

... ሰነፍ-አክራሞት..
------ ------
ከአመድ አፋሽ መዳፍ
በሙት ጥፍር ህያው አፈር ተሰግስጎ
ከወንድ ገፅ ስባሪ አይን እንባ ምጎ
መንፈስ ቅዱስ በራቀው ቃል
......................መረዳትን በተከዳ
በተከርቸም ልሳን ደም በላሰ የፊት ቆዳ
እየገበሩ የሚከፍሉት
ያልተረዱት የራስ እስር
ያልተረዱት የራስ ፍዳ
መክረም ትግል መኖር እዳ!።

#በልጅ ብዕር Nebiyat Mulat

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19