Get Mystery Box with random crypto!

ህልምህን አውሰኝ ክፍል ፫ [በአቤኒ የተጻፈ] (እሷ) ሰሞኑን ከእግሬ በታች ከየት እንደመጣ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ህልምህን አውሰኝ ክፍል ፫ [በአቤኒ የተጻፈ] (እሷ) ሰሞኑን ከእግሬ በታች ከየት እንደመጣ ያላወቅኩት ወረቀት ሲወድቅ አገኘሁና አንስቼ ባነበው ያንተው ፅሁፍ ሆኖ አረፈው። ይገርማል! የዘንድሮ ንፋስ ለካ እንዲ ቁምነገረኛ ሆኗል። እኔማ ንፋስ ድሮ ቀረ እያልኩ ለልጄ ሳወራው ነበር። አይ የኔ ነገር ድሮምኮ መፃፍ ብዙም አይሆንልኝም  ይሄው ያለቦታው ልጅ እንዳለኝ ዘባረቅኩ። እኔ የምልህ ከመቼ ወዲህ…