Get Mystery Box with random crypto!

ምንድነው ፀሀይ ብትበረታ ዝናብ ዶፍ ቢለቅም በሄድሽበት ቦታ እግሬ አንቺን መከተል       | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ምንድነው

ፀሀይ ብትበረታ ዝናብ ዶፍ ቢለቅም

በሄድሽበት ቦታ እግሬ አንቺን መከተል
         ከቶ አይታክትም::

ስምሽን ከሰማው ቀንም ሆነ ማታ

ውስጤ ሲደነግጥ ያ ልቤ ሲመታ

የሚሰማኝ ደስታ በሀሴት የሚያከንፈኝ

አሁንስ ሳስበው ፍቅር ነው መሰለኝ::


  G...M (@Gitim101)

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19