Get Mystery Box with random crypto!

CEPHEUS TECH

Logo of telegram channel cepheustech — CEPHEUS TECH C
Logo of telegram channel cepheustech — CEPHEUS TECH
Channel address: @cepheustech
Categories: Technologies
Language: English
Subscribers: 153
Description from channel

This channel provides u with worldwide tech knowledge n entertainment
- Website development
- guide n teach programming
-software development
Website: https://cepheustech.netlify.app/
Contact @EL6ZHAK @n7neverdies

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 5

2021-06-17 23:30:10
Windows 11 build 21996.1.210529-1541
iso files

DOWNLOAD LINKS

Mega Link:
https://mega.nz/file/wXxi0aYK#URAP1qSJ-HM2A5qNQTZeyqVTEMopn-3qQycX136HW94

MediaFire:
https://www.mediafire.com/file/ogkm15ep860njk0/21996.1.210529-1541.co_release_CLIENT_CONSUMER_x64FRE_en-us.iso/file

MediaFire 2:
https://www.mediafire.com/download_status.php?quickkey=ogkm15ep860njk0&origin=download

Google Drive Link:
https://drive.google.com/file/d/1h990sZ67LFaZNL4Gce4H87OUNiE53jtC/view

GoFile Link:
https://gofile.io/d/QV6dde

HiDrive Link:
https://my.hidrive.com/lnk/OmChxNS0#file

HiDrive 2:
https://my.hidrive.com/api/sharelink/download?id=OmChxNS0

Torrent magnet:
magnet:?xt=urn:btih:209922c98ec03a2cbf0eebe631f9c1d577795645&dn=21996.1.210529-1541.co_release_CLIENT_CONSUMER_x64FRE_en-us.iso

@cepheustech
19 viewsEyob, 20:30
Open / Comment
2021-06-15 09:29:16 https://www.theverge.com/2021/6/14/22524990/razer-hazel-mask-first-launch-early-fourth-quarter-2021-drops
9 viewsEyob, 06:29
Open / Comment
2021-06-15 09:29:15 https://www.theverge.com/2021/6/14/22533452/razer-blade-14-amd-ryzen-gaming-laptop-rgb
11 viewsEyob, 06:29
Open / Comment
2021-06-15 09:29:09 https://www.theverge.com/2021/6/14/22524309/razer-raptor-27-gaming-monitor-vesa-freesync-features-2021-price-ports
11 viewsEyob, 06:29
Open / Comment
2021-06-14 12:11:02 #በፍላሽ_ዲስክ_ያለን_መረጃ_ወደ_ስልካችንን_ኮፒ_ፔስት_ማድረግ_እንችላለን?
አዎ በOTG ረደር አማካኝነት
OTG reader ምንድን ነው?
OTG ሪደር የዩኤስቢ ፍላሽ ዲስክን ከ android ስልክ ሆነው ለማገናኘት ያስችልዎታል ፡፡ ፍላሽ ዲስኩን ከ OTG (በመሄድ ላይ) ገመድ ማገናኘት አለብዎ ከዚያ የ android ስልክ ሞባይል ማይክሮ ዩኤስቢ አያያዥ ላይ ይሰኩ ፣ ከዚያ ስልከዎትን ይክፈቱ ወይንም my file ውስጥ ሲገቡ ልክ እንደ ሜሞሪ ገብቶ ያገኙታል ይህ ማለት ፍላሽ ዲስካችንን ከኮምፒውተር ጋር ስናገናኝው my computet/this computer እንደሚመጣ ሁሉ ወደስልካችን በማገናኘት ማንኛውንም መረጃ copy pest ማድረግ ትችላላችሁ ስለዚህ በዩኤስቢ ፍላሽ ዲስካችን ውስጥ ያሉትን ፋይሎች ሁሉ ያዩታል።
OTG ን ከሞባይልዎ ጋር በማያያዝ ይጀምራል ፡፡
Otg ሪደር በሰልክዎ የቻርጅ ማድረጊያውን USB Port በመጠቀም ማገናኘት ትችላላችሁ
በስልክዎ የዩኤስቢ OTG port በመጠቀም ከማንኛውም የዩኤስቢ ፍላሽ ዲስካችንን በ FAT32 ወይም NTFS ፋይል ስርዓት ፋይሎችን እንዲከፍቱ እና እንዲገለብጡ ያስችልዎታል ፡፡
ሼር ማድረግዎን አይርሱ፤፤ መልካም ቀን ይሁንልዎ Share ማድረግ አይርሱ!

@cepheustech
26 viewsNathan, edited  09:11
Open / Comment
2021-06-14 12:09:39 ቁጠባን ለማሳደግ ጠቃሚ ምክር እነሆ
---
አንዳንዴ ገንዘብ የመቆጠብ አስቸጋሪው ጉዳይ መጀመሩ ነው፡፡ የሚከተሉትን ሰባት ነጥቦች በቅደም ተከተል መተግበር ገንዘብ ለመቆጠብ ያግዛል፡፡
1. ወጪን መመዝገብ
ቁጠባን ለመጀመር የመጀመሪያው ተግባር ወጪን ማወቅ ነው፡፡ በወር ውስጥ ከሻይ ቡና ጀምሮ ለቲፕ አስከምንሰጠው ሳንቲም ደረስ እያንዳንዷን ወጪ በአግባቡ መዝግቦ መያዝ፡፡
-
2. ለቁጠባ በጀት መመደብ
ወርሃዊ ወጪ ከታወቀ በኋላ፣ የወጪ ዝርዝሩን በአይነት በመከፋፈልና በማደራጀት ወደበጀት መቀየሩ ቀጣይ ተግባር ነው፡፡
በጀቱ ወጪያችን ከገቢያችን አንፃር ምን እንደሚመስል ያሳያል፡፡ ይህም በቀጣይ የተጋነነና አላስፈላጊ ወጪን በማስቀረት ገቢና ወጪን ለማጣጣም ይረዳል፡፡
አዘውትረው የማይመጡ ነገር ግን የማይቀሩ ወጪዎች መዘንጋት የለባቸውም፡፡
የበጀት ዝርዝሩ ላይ ቢያንስ የገቢን ከ10-15 በመቶ ለቁጠባ መመደብ፡፡
-
3. ለወጪ ቅነሳ የሚረዱ መንገዶችን መፈለግ
ወጪ ከፍተኛ ሆኖ የሚፈለገውን ያክል መቆጠብ የማያስችል ከሆነ ወጪ ቅነሳ ላይ መስራት ግድ ሊሆን ይችላል፡፡
• እንደ መዝናኛ እና ከቤት ውጪ መመገብን የመሳሰሉ መሠረታዊ ያልሆኑና ወጪያቸው ሊቀነስ የሚችሉትን መለየት፡፡
• የስልክ የአየር ሰዓት ግዢ የመሳሰሉ ቋሚ የሆኑ ወጪዎችን መቀነስ፡፡
-
4. የቁጠባ አላማ ማስቀመጥ
የቁጠባ አላማን ማስቀመጥ ለቁጠባ ወሳኙ መንገድ ነው፡፡ ቁጠባ ለምን አላማ ሊያስፈልገን እንደሚችል በማሰብ መጀመር - ጋብቻ መፈፀም አስበናል?
ትምህርታችንን መቀጠል እንፈልጋለን? መኪና ወይም ቤት መግዛት እንመኛለን? ጉዞና መዝናናት አስበናል? ለእርጅና ዘመናችን ጥሪት መቋጠር እንፈልጋለን?
አላማን ከለዩ በኋላ ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያስፈልግና ለቁጠባው የሚወስደውን ጊዜ ለይቶ በማወቅ የአጭር፣ የመካካለኛ እና የረጅም ጊዜ የቁጠባ እቅድ ማውጣት ቀጣዩ ሥራ ነው፡፡
5. ቅደም ተከተል ማስቀመጥ
ከገቢና ወጪ ቀጥሎ የቁጠባ አላማ የቁጠባ በጀት ድልድል ላይ ትልቅ ተጽእኖ አለው፡፡
ረጅም ጊዜ የሚወስዱ የቁጠባ አላማዎችን ባለመዘንጋት ነገር ግን ቅድሚያ መስጠት ያሉብንን የቁጠባ አላማዎች በመለየት መቆጠብ ያስፈልጋል፡፡
-
6. ትክክለኛውን የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎት መምረጥ
እንደቁጠባ አላማና የሚወስደው ጊዜ ተስማመሚውን የቁጠባ አገልግሎት አይነት ለይቶ መጠቀም አስፈላጊ ነው፡፡
-
7. የቁጠባውን እድገት መከታተል
በየወሩ የበጀት አፈፀፀምን በመከታተል በእቅድ መሠረት እየሄደ መሆን አለመሆኑን ማረጋጋጥና የተፈጠረ ልዩነት ሲኖር በአፋጣኝ ማረም ተገቢ ነው፡፡ ቁጠባ እየገባን እና ቁጠባችን እያደገ ሲሄድ የበለጠ ለመቆጠብ እና አላማችንን ቶሎ ለማሳካት ተነሳሽነታችን ይጨምራል፡፡

@cepheustech
25 viewsNathan, edited  09:09
Open / Comment
2021-06-14 12:05:06
CodeNight Orientation started

Join now with the following link - https://meet.google.com/gzk-yudy-rf

@cepheustech
24 viewsNathan, edited  09:05
Open / Comment
2021-06-10 10:05:01
@cepheustech
2 viewsNathan, edited  07:05
Open / Comment
2021-06-06 00:13:45 CEPHEUS TECH pinned a photo
21:13
Open / Comment
2021-06-06 00:13:03
@cepheustech

A 12-Month Software Programme
June, 2021
Online Programme

ALX's mission? To develop 3 million ethical and entrepreneurial leaders by 2035, who will create a transformational impact on the African continent. Join the #ALX community and become the leader you know you're meant to be: https://bit.ly/3nxzFtC
.
የኤ.ኤል.ኤክስ. ተልዕኮ? እ.ኤ.አ. በ2035 ዓ/ም በአፍሪካ አህጉር ላይ ለውጥ የሚያመጡ 3 ሚሊዮን ሥነ ምግባራዊ እና ስራ ፈጣሪ መሪዎችን ማፍራት ነው። የኤ.ኤል.ኤክስ. ማኅበረሰብን ተቀላቀሉና እርስዎ ለመሆን የተፈጠሩትን መሪ ይሁኑ።

@cepheustech
11 viewsEyob, 21:13
Open / Comment