2021-06-03 00:34:29
ስልጠናው የሚሰጠው በSanitary Installation, Finishing እና Electrical Installation Practical Training ሲሆን ይህ ስልጠና የሚመለከታቸው '' 1ኛ ደረጃ ዩኒቨርሲቲ '' ምሩቃን:
• ለ Finishing: የ Civil Engineering, Architecture, Construction Technology and Management ምሩቃን:
• ለ Electrical installation: Electrical Engineering ምሩቃን:, እና
• ለ Sanitary Installation : Hydraulics and water resource Engineering, Water Resource, Irrigation Engineering, እና Water supply and environmental Engineering ምሩቃን:
በተጨማሪም ማመልከት የምትችሉት የተመረቃችሁበት ዓም 2010, 2011 እና 2012 E.C. ከሆነ ብቻ ነው፡፡
• ማሳሰብያ:- ይህ ስልጠና ከላይ የተጠቀሱትን ዘርፎች ላይ የሙያ ስልጠና ሲሆን ስታመለክቱ ይህን አውቃቹ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
ማመልከቻዉን ለማስገባት የሚከተለውን online ሊንክ መጠቀም ይችላሉ፡፡
https://forms.gle/LNYm114aeKMY7km57
የማመልከቻው የመጨረሻ ማስገቢያ ቀን ግንቦት 28, 2013 ይሆናል፡፡
ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካላችሁ:
011 5 15 68 54, 011 5 53 40 24
ወይም gizgap1@gmail.com ይላኩልን።
15 viewsEyob, 21:34