ሳዲዮ ማኔ ወደ ባየር ሙኒክ ! ባየር ሙኒክ የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ሴኔጋላዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ሳዲዮ ማኔን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ መድረሳቸው ይታወሳል ። የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ በይፋ የፊታችን እሮብ በአልያንዝ አሬና ሴኔጋላዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ሳዲዮ ማኔን አዲሱ የክለባቸው ተጫዋች አድርገው ለማስተዋወቅ እቅድ መያዛቸው ተዘግቧል ። @Ethio_Liverpools 750 views11:12