የሞሀመድ ሳላህ ጉዳት ! በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ሞሀመድ ሳላህ ካጋጠመው ጉዳት ሙሉ ለሙሉ ለማገገም እስካሁን እንዳልቻለ የግብፅ ብሄራዊ ቡድን ዶክተር ገልፀዋል ። ሞሀመድ ሳላህ ፈርኦኖቹ ኢትዮጵያ ጋር ካደረጉት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ውጪ የሆነው በጭኑ ላይ ከደረሰበት ጉዳት በአግባቡ ባለማገገሙ መሆኑን ገልፀዋል ። @Ethio_Liverpools 608 views11:12