Get Mystery Box with random crypto!

DStv Ethiopia

Logo of telegram channel dstvethiopiaofficial — DStv Ethiopia D
Logo of telegram channel dstvethiopiaofficial — DStv Ethiopia
Channel address: @dstvethiopiaofficial
Categories: Animals , Automobiles
Language: English
Subscribers: 41.44K
Description from channel

This is Multichoice Ethiopia's official Telegram Channel. Follow our channel and receive daily updates about our services. Contact us at
@SSLiyu
@DStvEthiopiaBot
@DStvETcustomercare
@DStvEthiopiaDiscussion

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 250

2021-08-01 17:26:57
Reyka
Brand New, A South African production
M-Net Channel 102
Sundays @21:00 (GMT+3)
From 25th July-12th Sept.
Package: PREMIUM
#UnmatchedEntertainment #UpgradetoPremium
1.3K viewsLeul, 14:26
Open / Comment
2021-08-01 14:55:15
የአለማችን ታላላቅ የእግር ኳስ ሊጎች ከነሐሴ 8 ጀምሮ ወደ ሜዳ ይመለሳሉ!
በአዲሱ የእግር ኳስ ሲዝን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ፤ ላ ሊጋ ፤ ሲሪ አ እንዲሁም ከሦስት አመታት ቆይታ በኃላ ወደዲኤስቲቪ የተመለሰውን ዩሮፓ ሊግን እና የሀገራችንን ፕሪምየም ሊግ በሱፐር ስፖርት በየሳምንቱ በቀጥታ በዲኤስቲቪ ይከታተሉ! #ሁሉምያለዉእኛጋርነዉ #DStvየራሳችን
1.7K viewsLeul, edited  11:55
Open / Comment
2021-08-01 11:57:14
Scooby-Doo Return to Zombie Island
Brand New African American Movie
M-net Channel 102
Saturday,31st July @16:00 (GMT+3)
Package: PREMIUM
#UnmatchedEntertainment #UpgradetoPremium
1.7K viewsLeul, edited  08:57
Open / Comment
2021-07-31 10:56:39
አደይ
ዘወትር ከሰኞ-አርብ ማታ በ2:00 ሰዓት በድጋሚ ከረፋዱ 4:30 እና ከሰዓት በ9:30 እንዲሁም እሁድ ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ጀምሮ የሳምንቱ አምስት ተከታታይ ክፍሎች በአቦል ቻናል (146) ይቀርባሉ።
#DStvየራሳችን
1.4K viewsLeul, 07:56
Open / Comment
2021-07-31 10:55:25
The Masked Singer
New Season
M-Net Channel 102
Fridays @21:30 (GMT+3)
From 30th July-12th November
Package: PREMIUM
#UnmatchedEntertainment #UpgradetoPremium
1.4K viewsLeul, 07:55
Open / Comment
2021-07-30 15:54:20
ኢትዮጵያ በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት ባገኘችው የመጀመሪያው የወርቅ ሜዳልያ እንኳን ደስ አላችሁ!!
ተጨማሪ ድሎችን ለአትሌቶቻችን እንመኛለን!!
ውድድሮቹን ሁሉ በቀጥታ በዲኤስቲቪ ይከታተሉ!
#Tokyo2020 #WatchThemRise #WatchETrise
2.1K viewsLeul, 12:54
Open / Comment
2021-07-30 13:35:31
ኢትዮጲያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ ታዝመዘግባለች ተብሎ የሚጠበቀው የ10,000 ሜትር የወንዶች ፍፃሜ ላይ የሚሳተፉት አትሌቶቻችን:
ሰለሞን ባረጋ፣ዮሚፍ ቀጄልቻ፣በሪሁ አረጋዊ የሚያደርጉትን ዉድድር ዛሬ ከሰዓት 8:30 ይካሄዳል:: እንዳያመልጥዎ!
ውድድሮቹን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ቻናል 222 ይከታተሉ!
መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን!
2.3K viewsLeul, 10:35
Open / Comment
2021-07-30 12:00:49
የዲኤስቲቪን ማህበራዊ ድረገፆች ይከታተሉ!!!
ከታች የሚገኙትን ሊንኮች በመጫን የዲኤስቲቪን ቤተሰብ ይቀላቀላሉ!!!

Facebook: https://bit.ly/2ULhG8U
Telegram: https://bit.ly/3y59gYz
Instagram: https://bit.ly/3rwIOEM
Twitter: https://bit.ly/3yieDU8
2.8K viewsLeul, 09:00
Open / Comment
2021-07-30 12:00:43
ጎጇችን
ዘወትር አርብ ማታ 02፡30 በድጋሚ ዘወትር ቅዳሜ ማታ 02፡00 በአቦል ቻናል (146)
#DStvየራሳችን
2.1K viewsLeul, 09:00
Open / Comment
2021-07-29 19:22:05
ቶኪዮ ኦሎምፒክ 2020

ቢቂላ ታደሰ፣ አብራሃም ስሜ እና ሀ/ማሪያም አማረ ዛሬ ለሊት በ9:00 ሰዓት በወንዶች 3,000 ሜትር መሰ. የማጣሪያ ዙር ሩጫ ላይ ተሳታፊ ሆነው ይወዳደራሉ።
በተመሳሳይ ወርቅነህ ጌታቸው፣ሀብታም አለሙ እና ወርቅነሽ መሰለ ዛሬ ለሊት በ9:55 በሴቶች የ800 ሜትር የማጣሪያ ዙር ሩጫ ላይ ተሳታፊ ይሆናሉ።
ዉድድሮቹን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ቻናል ቁጥር 224 ይከታተሉ!
#Tokyo2020 #WatchThemRise #DStvየራሳችን #WatchETrise
1.3K viewsLeul, edited  16:22
Open / Comment