🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እና የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስ | DW Amharic

የትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እና የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት
የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለስድስት ኤጲስቆጶሳት ሹመት ሰጠች። የዛሬ ተሿሚዎች ትግራይ ክልል ውስጥ እና በውጭ ሀገር ቤተክርስቲያኒቱ እና ምእመናኑ የሚያገለግሉ ናቸው ተብሏል።https://p.dw.com/p/4UHma?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot