Get Mystery Box with random crypto!

ከፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች እና ከሲቪክ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ዛሬ ባካሄድነው ውይይት፣ ቀጣዩ | FACT

ከፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች እና ከሲቪክ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ዛሬ ባካሄድነው ውይይት፣ ቀጣዩ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ የሚሆንበትን መንገድ በተመለከተ መግባባት ላይ ደርሰናል። የፌደራል መንግሥት በኢትዮጵያ ነጻ እና ፍትሐዊ ምርጫ የሚካሄድበትን መሠረት ለመጣል በቁርጠኝነት መሥራቱን እንደሚቀጥል ገልጫለሁ።

In today’s discussions with political parties and CSOs, we reached an understanding on ways to ensure the 2021 elections are democratic. I shared the federal government’s unwavering efforts to lay the foundation for free & fair elections in #Ethiopia.