Get Mystery Box with random crypto!

#EthiopiaCheck በባሕር ዳር ከተማ ውሃ ተበክሏል በሚል የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑን የባ | FACT

#EthiopiaCheck

በባሕር ዳር ከተማ ውሃ ተበክሏል በሚል የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት አስታውቋል፡፡

ከዚህ በፊትም የከተማውን ሕዝብ ሰላም ለመንሳት በተደጋጋሚ ውሃ እንደተበከለ ተደርጎ በሀሰት ይወራ እንደነበር የአገልግሎቱ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ በሪሁን አለሙ ለአብመድ ተናግረዋል፡፡ ዛሬና ትናንት በተደረገ የናሙና ምርመራ ምንም ችግር እንደሌለ መረጋገረጡንም ገልጸዋል፡፡