Get Mystery Box with random crypto!

Freshman course

Logo of telegram channel freshman_course — Freshman course F
Logo of telegram channel freshman_course — Freshman course
Channel address: @freshman_course
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 807
Description from channel

In this channel already posted and will be posted
👉 Power point
👉 Documents
👉 Reference
👉 worksheets
👉Mid Exam, Final Exam

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 11

2022-05-05 12:37:49
Please subscribe Freshman course new you tube channel

https://www.youtube.com/channel/UCI7AEUVrqDi0ptgjCPZtGnw
3.3K viewsElectrical Engineer, 09:37
Open / Comment
2022-05-05 11:33:25 Psychology chapter one
School of though





ቴሌግራም ላይ እንዴት ገንዘብ እንዳገኝን የሚያሳይ video





Score nice achievement
Check this video



3.4K viewsElectrical Engineer, 08:33
Open / Comment
2022-05-05 06:48:35

3.3K viewsElectrical Engineer, 03:48
Open / Comment
2022-05-04 18:27:11 እስኪ ያልተጠራቹህ

እጃቹህን ወደላይ

@freshman_course
1.1K viewsⓢⒶ ⓊⒺⓁ ⒼⒶⓢⓗⒶⓦ , 15:27
Open / Comment
2022-05-04 18:18:34 Freshman Course pinned «#Update መግቢያ / ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ፦ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ ሚያዚያ 24 እና 25/2014 ዓ/ም ፤ በረመዷን በዓል ምክንያት መድረስ ለማይችሉ እስከ አርብ ሚያዚያ 28 /2014 ዓ/ም ድረስ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኦንላይን ምዝገባ ግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ/ም ፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ግንቦት 8 እና 9/2014 ዓ/ም ደብረ ታቦር…»
15:18
Open / Comment
2022-05-04 18:18:16 የዩኒቨርሲቲዎችን ትክክለኛ ገፅ ብቻ በመከተል ከሀሰተኛ የዩኒቨርሲቲ ጥሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ ፦

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/DDUniv/

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Hawassa.University/

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Addis-Ababa-University-496255483792611/

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/TheUniversityofGondar/

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/bduethiopia/?ref=page_internal&mt_nav=0

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/?_se_imp=0ueaW0ZojpEObV9zR

ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/HRMUNIV/

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/JimmaUniv/

አርሲ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=357578986410375&id=100064748293256

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፦https://m.facebook.com/pages/category/Education-website/Wolaita-Sodo-University-246568056057804/

ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WachemoUniversity2008/

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/265529850297666/posts/1845133279003974/?app=fbl

መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/141864125910414/posts/4794315817331865/?app=fbl

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education-website/Wollega-University-Corporate-Communications-2319182621440303/

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/234983083247967/posts/5141798579233035/?app=fbl

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/2181225212102194/posts/3109977289226977/?app=fbl

ቦረና ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/BoranaUniversityBRU/

ቀብሪድሃር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education/Kebri-Dehar-University-306587496533329/

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education/Jinka-University-178538809733160/

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/547073878695780/posts/5065885566814566/?app=fbl

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/1879460055640998/posts/3057857987801193/?app=fbl

ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WoldiaUniversity/

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WolloUniversity111/

ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/1301588393256101/posts/5145148712233364/?app=fbl

ኦዳቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/OBUEthiopia/

አምቦ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/AmboUniversityofficial/

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Mizan-Tepi-University-MTU-362390684253048/

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/614590095253065/posts/5432186613493365/?app=fbl

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/979926502053136/posts/5129611493751262/?app=fbl

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/336146983089022/posts/5029908297046177/?app=fbl

ኮተቤ ፦ https://www.facebook.com/792405150779154/posts/5397052686981021/?app=fbl

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/100064618752509/posts/386404006856888/?app=fbl

መቱ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/330316734055129/posts/1468350973585027/?app=fbl

መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Mekdela.Amba.University/

አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/adamaastu/

አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=304804401829357&id=100068993984600

#ቲክቫህኢትዮጵያ

@tikvahethiopia
942 viewsⓢⒶ ⓊⒺⓁ ⒼⒶⓢⓗⒶⓦ , 15:18
Open / Comment
2022-05-04 18:13:40 #Update

መግቢያ / ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ፦

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ ሚያዚያ 24 እና 25/2014 ዓ/ም ፤ በረመዷን በዓል ምክንያት መድረስ ለማይችሉ እስከ አርብ ሚያዚያ 28 /2014 ዓ/ም ድረስ

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኦንላይን ምዝገባ ግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ/ም ፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ግንቦት 8 እና 9/2014 ዓ/ም

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 27 እና 28/2014 ዓ/ም

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2 /2014 ዓ/ም

መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ/ም

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 29 እና 30 /2014 ዓ/ም

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እስከ 30 /2014 ዓ/ም

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እና 29/2014 ዓ/ም

ASTU / AASTU ሚያዚያ 28 እና 29 /2014 ዓ/ም በቅጣት ግንቦት 1 /2014 ዓ/ም

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 8 እና 9 ፤ ምዝገባ ግንቦት 10 እና 11

መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 01 እና 02 /2014 ዓ/ም

ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ግንቦት 12፣ 13 እና 14

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2/2014 ዓ/ም

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2/2014 ዓ/ም

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 10 እና 11 /2014 ዓ/ም

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 4 እና 5 /2014 ዓ/ም

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 4 እና 5 /2014 ዓ/ም

@tikvahethiopia
758 viewsⓢⒶ ⓊⒺⓁ ⒼⒶⓢⓗⒶⓦ , 15:13
Open / Comment
2022-05-04 18:12:57
#ጅማ_ዩኒቨርሲቲ

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀን ግንቦት 4 እና 5 ነው።

#ደብረማቅሮስ_ዩኒቨርሲቲ

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በተመሳሳይ ቅበላ ግንቦት 4 እና 5 /2014 ዓ/ም ይካሄዳል።

@tikvahuniversity
715 viewsⓢⒶ ⓊⒺⓁ ⒼⒶⓢⓗⒶⓦ , 15:12
Open / Comment
2022-05-04 16:24:04 #InjibaraUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከግንቦት 09 እስከ 11/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርተፊኬት
ዋናውንና የማይመለስ ኮፒው
• ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና
የማይመለስ ኮፒው
• 3×4 ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።




1.1K viewsMB, edited  13:24
Open / Comment
2022-05-04 14:57:32 #MettuUniversity

በ #2014 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አስመዝግባቹህ በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 03-04/2014 መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል ።

የስማቹህ ቀዳሚ ፊደል A-D ለናቹራል ሳይንስ እና A ለሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ብቻ ምዝገባ የሚከናወነው በበደሌ ካምፓስ መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳስቧል።

፨ተጨማሪ መረጃ ከማስታወቂያው ያንብቡ



1.5K viewsMB, edited  11:57
Open / Comment