Get Mystery Box with random crypto!

Freshman course

Logo of telegram channel freshman_course — Freshman course F
Logo of telegram channel freshman_course — Freshman course
Channel address: @freshman_course
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 807
Description from channel

In this channel already posted and will be posted
👉 Power point
👉 Documents
👉 Reference
👉 worksheets
👉Mid Exam, Final Exam

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 10

2022-05-09 12:14:20
Grade

Psychology chapter one
School of though





ቴሌግራም ላይ እንዴት ገንዘብ እንዳገኝን የሚያሳይ video





Score nice achievement
Check this video



3.2K viewsⓢⒶ ⓊⒺⓁ ⒼⒶⓢⓗⒶⓦ , edited  09:14
Open / Comment
2022-05-09 11:21:33 #BongaUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት
ዋናውና ኮፒው
• ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።



3.0K viewsElectrical Engineer, 08:21
Open / Comment
2022-05-08 18:04:51

3.2K viewsElectrical Engineer, 15:04
Open / Comment
2022-05-08 09:27:28 የትኛውም ካንፓስ ቢደርሳችሁ የማታጧቸው 7 ግለሰቦች ...!


ካንፓስ ቆይታ ማለት በህይወታችን በጣም ውዱ ግዜ ነው ።ደግመን ልናገኘው የማንችለው ነው ። በጣም ከብዙ ሰዎች ያስተዋውቀናል በትንሹ የአለም ትክክለኛ ገፅ የምናይበት ነው ። ታዲያ በካንፓስ ቆይታ ግዜ የሚገጥሙን የተማሪ አይነቶች አሉ ። ሚገራርሙ ሰዎችን በህይወታችን እናያለን ። ሚገራርም ሰገጤ ፥ አራድዬ ሰዎች ፤ መማራቸው በራሱ የሚያጠራጥር...! በቃ ውዝግበግብ ያሉ ነፍ ሰዎች አሉ ። ታዲያ እኛም መርጠን በየካንፓሱ የማይጠፉ 7 ታይፖችን መርጠናል ። እንያቸው እስቲ ፦


7 ወንዶች ታይፕ ተማሪዎች ፦



MR .ቴንሽን ...!

ካንፓስ ላይ ነፍ ሙድ መያዣ ነገሮች አሉ ። አንዱ ማተሸን ነው ። በቃ ከመሬት እየተነሱ የማይሆነ ነገር እያወሩ ያስፈራራሉ በተለይ ፍሬሽ ስንሆን ሙድ መያዣ ነው የምንሆነው ። በቃ ነገ ፈተና ተብሏል ብሎ ይደውልልሃል አንዱ ከዛ አንቺ ተሽነሽ አዳር ስታነቢ አድረሽ ጠዋት ክላስ ደፈንኩት ብለህ ሱክ ሱክ ስትል ትምህርት ራሱ የለም ። ምናምን ። ታዲያ በነዚ ወሬዎች የሚተሽን ቦቅቧቀ ሰው ሁሌ አለ ። በቃ በሆነው ባልሆነው ይንበጨበጫል ከዚ ሰው ራቁ ይዟቹሁ ገደል ነው ። የሚተሽኑ ተማሪዎች ብዙ ግዜ አንባቢ ናቸው በዛውም ልክ ውጤት ግን አይሰሩም ። ከነዚ ሰዎች ራቅ ነው ።



MR.. ስፓርተኛ


ዶርም እስከ 8 ሰዎች ይኖራሉ በእርግጠኝነት አንዱ ብረት ተሸካሚ ነው ። በቃ ፍጋት ያስጠላሃል ። በየቀኑ ስለ 6 pack ነው ወሬው ። በሶ ካላቹሁ በቃ አለቀላችሁ በፍቅርም ሆነ በጉልበት ይጠጠባቹሃል ። ታዲያ ብዙዎች አንድ ሰሞን ይነሽጣቸዋል ደሞ ቺኮችን ለማማል ብለው ። ስፓርት ከጀለስ ጋር ይጀምራሉ ግን አይቆይም ይተውታል ። ታዲያ ይቺ ጀለስ ጥቅም አላት ለስፓርቱዋ ጠዋት ስለምትነሳ ትቀሰቅሳለች ደሞ በጡንቻዋ ማስፈራራት ትችያለሽ የሚያስቸግር ካለ ።


MR .አይናፋሩ


ካንፓስ የሄዱ ብዙዎች ይዘውት የሚመጡት ነገር ፎንቃ ነው ። ካዲያ ሴት ተጠግቶ የማያውቀው ጀለስ ድንገት ፎንቃ ሲገባለት በቃ ተውኝ ።የሌለ የሚያስቅ ነው ። ሲጃጃል ታያላችሁ ። እሷን ሲያይ አለቀ ...ቀነኒሳ መቼ ይሮጣል ። ንገራት ብላችሁ ጨቅጭቃችሁ አሳምናቹሁት ሄዶ ስለ አሳይመንት አውሮቶ ይመጣል ሊያው ከደፈረ ወይ መንገድ ቀይሶ ወደ ዶረም ይሸበለላል ። ከዚ ይሰውራቹሁ ። ግን ላይፉ በተለይ የዶርም ልጅ ከሆነ ሳትስቁ አታድሩም ።



...ዘረኛው ብራዘን.....


በቃ አክቲቪስት አክቲቪስት የሚያጫውተው ነው አጅሬ ። ተጨቁነን ይልሃል እየመጣ ፤ ነፃነት ይልሃል እየመጣ ....በቃ እንት ላይ እንት ሆኑ ነው ። ገደሉን ነው .... የረብሽ ግዜ ከዚ ሰውዬ መራቅ ነው ። ልታስረዳው ስሞክር አልገባህም ይልሃል.... በቃ ሳትፈልግ ይሄ ፖተሊካ ትጋታለህ ። ደሞ ከወደደሽ ወይ ዘሩ ከሆንሽ ሊከትብሽ የማይፈነቅለው ነገር የለም ። ተጠንቀቁ ዘረኝነት ከለከፋችሁ ...ብትሞቱ ነው ሚቀለው ። ደሞ በቀዉጢ ሰዓት ስለሆነ ግቢ የምንገባው አዛ ነው ። ፓለቲካ አቋማችሁ ለራሳችሁ ራሱ እንዳትናገሩ ...ያለበለዚያ ውጣ በተባለ ቁጥር ወጥተህ ይሄን የፌደራል ዱላ ቀምሰህ ትመጣለህ ። ሰልፍ የካፌ ራሱ ረዘም ካለ ይቅርብህ.....ብሮ


THE ፈላስፋው MAN ......!


ካንፓስ ዶርም ይሄን ሰው ካገኛችሁት ዕድለኛ ናችሁ ። በቃ አለ ኣ ለሊት 7 ሰዓት ግድግዳ ላይ እያፈጠጡ ታገኙታላችሁ ፤ ደንግጣችሁ ምን ሆነህ ነው ስትሉት ክር እፈለኩ ይላቹሃል ..የምን ክር ስትሉት በማወቅ እና በመማር መሀከል ያለችውን ቀጭር ክር እየፈለኩ ነው ይላቹሃል ።ወይ ደግሞ ድንገት ጠዋት 12 ሰዓት ተነስቶ ይቀሰሰቅሳችሁ እና ከመሞት መኖር እንደሚቀል ማረጋገጥ እፈልጋለሁ ይላቹሃል ይሄ ሰውዬ.. ያምሃል... ሆ ልተኛበት ባክህ ስትሉት ....ዘላለማዊ እንቅልፍ አላማረህም ይልሃል ....ይሄ ልጅ ሊወጋኝ ነው ዴ ብላችሁ እንቅልፋችሁ ጠፍቶ ስትነሱ ...ትንሽ ቆይቶ አገኘውት ብሎ ሊተኛ ይችላል ። በቃ ሲወዛገብ እያያችሁ መሳቅ ነው ። ሳትስቁ አታድሩም አልኳቹሁ ። ታዲያ እንዳትከተቡ ማዘር ዲግሪ ስጠብቅ ጨልላችሁ እንዳትጫሩ ...ዋ".!


አቶ uniqe....

አጅሬን ካገኛችሁት እንዳትፋቱት በቃ አለ ኣ የምትቀኑበት አይነት ሰው ነው ።ስለ ህይወት ያለው ዕይታ ....ስለ ገንዘብ ስለ ነገሮች በቃ በተየለ መንገድ የሚኖር ስለ ሌሎቹ የማይመለከተው የራሱ LIFE ስታይል ያለው ምናምን ፐፐ አቦ በቃ ትደመማላችሁ ። እነዚ ሰዎች ትምሮ ብዙ ግዜ ይሰራሉ ግን 24 ሰዓት ሲቸክል አታየውም በቃ የሚያረገውን ያውቃል ። ጥንቁቁቅ ምናምን ዝንጥ ያለ አራዳ .....ይሄ ሰው ጓደኛ ካረጋችሁ የምር ላይፋችሁ ይቀየራል ዶርማችሁ ባይኖር ክላስ ውስጥ በእርግጥም ቢያንስ 1 አለ ጓደኛ አርጉት ስለ ህይወት ብዙ ትማራላችሁ። many hesit አይተሃዋል በቃ ፕሮፌሰሩ ማለት ነው ። ወይም prsion break ካየየሃው ማይክል ስኮፌልድ ማለት ነው ። በቃ ወጣ ያለ ነው ግን የራሱ way ያለው ነው ።


MR ..ቸካይዬ..!

ይቺ ሰው የትም አለች ሰጋጭ ነች ። በቃ ህይወቱ ተመሳሳይ አዙሪት ጠዋት ክላስ ከዛ ካፌ ፤ ከዛ ላይብረሪ ፤ ማታ ዶርም አዳር ንባብ ፤ ጠዋት ክላስ... በቃ ቅዳሜ የለ ፤ ፊልም ልይ የለ ፤ over የለ ....ወይኔ ለገነት ቁልፍ ነው ሚመስላቹ ። ቺክ ላጫውት የለ ፦ ፈተና አልቋል የለ ፤ ፍሬንዶች ይደብራቸዋል የለ ፤ ፓሪ የለ ፤ ፎንቃሼ የለ ...በቃ ሙሉ ህይወቱ x መፈለግ ነው ። ሽምደዳ ንባብ ነው ። ለውጤት ከዚ ጋር መሆን አሪፍ ግን አድክም ንባብ አነባለው ብለሽ ማን እስከ ደም ጠብታ መታገል ይከብዳል ። ሳትንዘላዘይ ግን ፈታ እያልሽ ነው ብሮ እንጂ በገገሙ የሚሆን ነገር የለም ። ደሞ ዶርማቹ እንዲ አይነት ሰው ካለ በቃ ይጨንቃቹሃል ።ፈታ እንዳትሉ እሱ እያሰባችሁ ትተሽናላችሁ ። ያን ያክል ለውጥ ለውም መገገሙ የመጀመርያ ውጤት ስታዮ ትረጋጋላቹሁ ። ግን ይቺ ሰውዬ ስለ ፈተና ምናምን እውቀት ስለሚኖራት መጠጋቱ አሪፍ ነው ። ውጤት ታስተካክላለች ።


ነገ የሴቶቹን type የምናይ ይሆናል ። አብራችሁን ሁኑ ..! Copy paste ምን ይዋጥሽ


 ዘ ካንፓስ 

ዘ ካንፓስ በተለየ መልኩ ለፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ የቴሌግራም ገፅ ነው ፤ በገፁ ለመጀመርያ አመት ተማሪዎች የሚጠቅሙ ነገሮች Handout ፤ worksheet ፤ last years exam ፤ ከሲኒየር ለተማሪዎች ምክር ፤ የአጠናን ስልት ፤ ስለ ካንፓስ LIFE ...የሚያቀርብ ገፅ ነው ። ይወዳጁን ...!

@freshman_course
@freshman_course

Psychology chapter one
School of though





ቴሌግራም ላይ እንዴት ገንዘብ እንዳገኝን የሚያሳይ video





Score nice achievement
Check this video



4.6K viewsElectrical Engineer, 06:27
Open / Comment
2022-05-06 20:18:03 Freshman Course pinned «#ድሬዳዋ_ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 8-9/2014 ዓ/ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ስለሆነም ተማሪዎች በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ማሰስቢያ ተላልፏል። @freshman_course @freshman_course

17:18
Open / Comment
2022-05-06 18:51:50 Psychology chapter one
School of though





ቴሌግራም ላይ እንዴት ገንዘብ እንዳገኝን የሚያሳይ video





Score nice achievement
Check this video



3.4K viewsElectrical Engineer, 15:51
Open / Comment
2022-05-06 18:31:59 #ድሬዳዋ_ዩኒቨርሲቲ

በ2014 ዓ/ም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 8-9/2014 ዓ/ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ስለሆነም ተማሪዎች በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ማሰስቢያ ተላልፏል።

@freshman_course
@freshman_course



3.2K viewsElectrical Engineer, 15:31
Open / Comment
2022-05-06 13:52:53 #SelaleUniversity

በ2014 ዓም የትምህርት ዘመን በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ግንቦት 8 እና 9 ቀን 2014 ዓ/ም መሆኑን እናሳውቃለን።

ለምዝገባ ስትመጡ
• የ8ኛ ብሔራዊ ፈተና ውጤት
• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት • የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል የተማራችሁበት ትራንስክሪፕት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ
• ስምንት 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ
• አንሶላ ፣ ብርድ ልብስ፣ የስፖርት ልብስ እና የትራስ ልብስ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችዋል፡፡

ማሳሰቢያ
• የምዝገባ ቦታ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጀነራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ
. ከተጠቀሰው የምዝገባ ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
@freshman_course
@freshman_course

Subscribe


4.3K viewsElectrical Engineer, 10:52
Open / Comment
2022-05-06 13:29:03

3.2K viewsElectrical Engineer, 10:29
Open / Comment
2022-05-05 12:54:08 #WachemoUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 09 እና 10/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው
• ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት
• 3×4 ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

በ Re-admission እና Withdrawal ወጥታችሁ የነበራችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ዳግም ቅበላ ግንቦት 11 እና 12/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

━━━━━━━━━━━━━━━━━
Please subscribe Freshman course new you tube channel

https://www.youtube.com/channel/UCI7AEUVrqDi0ptgjCPZtGnw
4.2K viewsElectrical Engineer, 09:54
Open / Comment