Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ140 ሺህ በለጠ! - በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰ | ገራዶ ሚዲያ

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ140 ሺህ በለጠ!

- በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 2 የላቦራቶሪ ምርመራ 749 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 140 ሺህ 157 ደርሷል።

- በሌላ በኩል የዛሬውን 254 ጨምሮ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 124 ሺህ 242 ሆኗል።

- አሁን ላይ ቫይረሱ ካለባቸው 13 ሺህ 787 ሰዎች መካከል 209 ሰዎች በጽኑ ሕሙማን መከታተያ ክፍል ውስጥ ይገኛሉ። በተጨማሪም የ4 ሰዎች ሕይወት ማለፉ መረጋገጡን ተከትሎ በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 126 ደርሷል።

t.me/geradomedia