🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#ኮምቦልቻ ከቃሉ ወረዳ ደጋን ከተማ በመነሳት በሰሌዳ ቁጥር 16221 አማ ዶልፊን ተሽከርካሪ ላይ | ገራዶ ሚዲያ

#ኮምቦልቻ

ከቃሉ ወረዳ ደጋን ከተማ በመነሳት በሰሌዳ ቁጥር 16221 አማ ዶልፊን ተሽከርካሪ ላይ ተሳፋሮ ወደ ኮምቦልቻ ከተማ እየተጓዘ የነበረ አንድ ግለሰብ ቀበሌ 08 ሙጢ ቆሎ ኬላ ሲፈተሽ በፌስታል 557 የክላሽ ጥይትና 2 የጥይት ካርታ ይዞ ተገኝቷል። ግለሰቡ ከእነ ጥይቱ በቁጥጥር ስር የዋለው ትናንት ከጠዋቱ 2:00 ነበር። በሁሉም አካባቢዎች ከአህያ ጭነት እስከ ግመል፣ ከባጃጅ እስከ ሎቤድ ቢፈተሹ የጦር መሳሪያ የሚጠፋባቸው አይመስልም። ለሠላም ጥንቃቄ ማድረግ በአንድ አካል ላይ የሚጣል አይደለም፤ ሁሉም ሊተባበር ይገባል።

መረጃው ከኮምቦልቻ ኮሙኒኬሽን የተገኘ ነው።

t.me/geradomedia